VAMN – ጥር- 23/2017 ዓ.ም
በተወረወሩብን የዕንቅፋት ድንጋዮች ኢትዮጵያን ገንብተንበታል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልክዕት ኢትዮጵያ ዐቅሟ ትልቅ፤ ጸጋዋ ብዙ፤ ዕድሏ ሰፊ፤ መሆኑን ዐውቀናል ሲሉም ገልጸዋል።
የኢትዮጵያ የማንሠራራት ዘመን ነው፤ ትውልድ ሲጠይቀው የኖረውን የኢትዮጵያን ብልጽግና እውን እናደርገዋለን ብለዋል በመልዕክታቸው።