በትናንትና እለት የጀመርነውን የኢትዮ-ኬንያ የድንበር ላይ ንግድ ድርድር ቋጭተን ዛሬ ከኬንያ ንግድ: ኢንቨስትመንት እና ኢንዱስትሪ ሚንስትር ጋር የትግበራ ስምምነት ተፈራርመናል – ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)

You are currently viewing በትናንትና እለት የጀመርነውን የኢትዮ-ኬንያ የድንበር ላይ ንግድ ድርድር ቋጭተን ዛሬ ከኬንያ ንግድ: ኢንቨስትመንት እና ኢንዱስትሪ ሚንስትር ጋር የትግበራ ስምምነት ተፈራርመናል – ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)

በትናንትና እለት የጀመርነውን የኢትዮ-ኬንያ የድንበር ላይ ንግድ ድርድር ቋጭተን ዛሬ ከኬንያ ንግድ: ኢንቨስትመንት እና ኢንዱስትሪ ሚንስትር ጋር የትግበራ ስምምነት ተፈራርመናል – ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)

AMN – ሚያዝያ 09/2017

የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸዉ ባሰፈሩት መልእት በትናንትና እለት የጀመርነውን የኢትዮ-ኬንያ የድንበር ላይ ንግድ ድርድር ቋጭተን ዛሬ ከኬንያ ንግድ: ኢንቨስትመንት እና ኢንዱስትሪ ሚንስትር ጋር የትግበራ ስምምነት ተፈራርመናል ብለዋል፡፡

ስምምነቱ የሁለቱን ሀገራት የንግድ ግንኙነት በሚያሳልጥ አግባብ የተፈረመ ሲሆን በድንበር አካባቢ የሚገኙ ህዝቦች የመሰረታዊ የእለት ፍጆታ ያለምንም የአቅርቦት መንገራገጭ እንዲያገኙ ያስችላቸዋል ብለዋል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review