በኢትዮጵያ በሬክተር ስኬል 5.1 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ ዛሬ ምሽት ተከስቷል Post published:March 17, 2025 Post category:ኢትዮጵያ AMN-መጋቢት 7/2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ በሬክተር ስኬል 5.1 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ ዛሬ እሁድ 3 ሰዓት ከ53 ደቂቃ ላይ መከሰቱን የአሜሪካ ጂኦሎጂካል ሰርቬይ ተቋም አስታውቋል። ዘለግ ላሉ ሰከንዶች የቆየው የዛሬው የመሬት መንቀጥቀጥ በአዋሽ በስተሰሜን 50 ኪሜ ርቀት ላይ የተከሰተ ሲሆን ንዝረቱ በመዲናዋ አዲስ አበባ ድረስ ተሰምቷል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ምክር ቤቱ የነዳጅ ውጤቶች የግብይት ስርዓት ለመደንገግ የወጣው ረቂቅ አዋጅ አጸደቀ January 9, 2025 የብልጽግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ ተሳታፊዎች በአዲስ አበባ ከተማ የተገነቡና በመገንባት ላይ ያሉ ግዙፍ ፕሮጀክቶችን እየጎበኙ ነው January 30, 2025 የሰንደቅ ዓላማ ምንነት October 14, 2024