በዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ የተመራ ከፍተኛ ልዑካን ቡድን ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ጁባ ገባ Post published:March 8, 2025 Post category:ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN- የካቲት 28/2017 ዓ.ም በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ የተመራ ከፍተኛ የመንግሥት ልዑካን ቡድን በደቡብ ሱዳን ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ጁባ ገብቷል። የልዑካን ቡድኑ ከደቡብ ሱዳን ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ይመክራል ተብሎ እንደሚጠበቅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በነዳጅ አቅርቦት እና ስርጭትን በሚደነግገው አዋጅ ላይ ውይይት ተካሄደ March 7, 2025 የኢትዮጵያ አየር መንገድ በባሌ ሮቤ ዋቆ ጉቱ አውሮፕላን ማረፊያ የመንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል አስመረቀ January 6, 2025 ኢትዮጵያ የአፍሪካ የነፃነት ምልክት ናት – ሌተናል ጄነራል መሐመድ ባሬድ April 26, 2025