በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ በምድብ 6 ጨዋታ ፖርቹጋል ቼክ ሪፐብሊክን አሸነፈች Post published:June 19, 2024 Post category:እግር ኳስ ANN-ሰኔ 11/2016 ዓ.ም በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ 6 ጨዋታ ፖርቹጋል ቼክ ሪፐብሊክን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፋለች፡፡ በምድብ 6 የመጀመሪያ ጨዋታ ቱርክ ጆርጂያን 3 ለ 1 ማሸነፏ ይታወሳል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የአዉሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ዛሬም ይጠበቃሉ March 5, 2025 ፒኤስጂ እና ቦሩሽያ ዶርትሙንድ ለሻምፒዮንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ደረሱ April 17, 2024 በአፍሪካ ዞን የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ሴራ ሊዮን ስታሸንፍ ኬንያ ነጥብ ጣለች March 21, 2025