በ2025 የሴኡል ማራቶን በሁለቱም ፆታ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ

You are currently viewing በ2025 የሴኡል ማራቶን በሁለቱም ፆታ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ

AMN-መጋቢት 07/2017 ዓ.ም

የ2025 የሴኡል ማራቶን በሁለቱም ፆታ በኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸናፊነት ተጠናቋል።

በወንዶች የ2025 ሴኡል ማራቶን አትሌት ሀፍቱ ተክሉ በ2:05.37 በመግባት በአንደኝነት አሸንፏል።

በሴቶች ምድብ አትሌት በቀለች ጉደታ በ2:21.35 በአንደኛ ደረጃ ፣አትሌት ፍቅርተ ወረታ ሁለተኛ እንዲሁም አትሌት መስታውት ፍቅር ሶስተኛ ደረጃ በመያዝ ተከታትሎ በመግባት ማሸነፋቸውን የአትሌቲክስ ፌደሬሽን መረጃ ያሳያል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review