ብልፅግና ፓርቲ ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ

You are currently viewing ብልፅግና ፓርቲ ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ

AMN-ሚያዝያ 11/2017 ዓ.ም

ብልፅግና ፓርቲ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች፥ ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡

በዓሉ የሰላም፣ የመተሳሰብ፣ የመረዳዳት፣ የአብሮነት፣ የፍቅርና የይቅርታ እንዲሆንም ተመኝቷል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review