ቦርዱ 257 ታራሚዎች በይቅርታ እንዲወጡ የውሳኔ ሐሳብ ሰጠ

You are currently viewing ቦርዱ 257 ታራሚዎች በይቅርታ እንዲወጡ የውሳኔ ሐሳብ ሰጠ

AMN- ጥቅምት 15/2017 ዓ.ም

የይቅርታና ምኅረት ቦርድ 257 ታራሚዎች በይቅርታ እንዲወጡ የውሳኔ ሐሳብ መስጠቱ ተገለፀ፡፡

የይቅርታና ምኅረት ቦርድ የ402 የፌደራል ታራሚዎችን የይቅርታ ጥያቄ ከመረመረ በኋላ 257 ታራሚዎች በይቅርታ እንዲወጡ የውሳኔ ሐሳብ መስጠቱን የፍትሕ ሚኒስቴር መረጃ አመላክቷል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review