AMN-የካቲት 8/2017 ዓ.ም
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አዲሱን የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር በክብር መቀበላቸውን ገልጸዋል።
እንዲሁም ተሰናባቹ ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማት፣ ባለፉት ዓመታት ላሳዩት አመራር እና ወዳጅነት ምስጋና አቅርበዋል።
ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ያደረጉትን ያላሰለሰ ጥረት የምታደንቅ መሆኑን የገለፁ ሲሆን በወደፊት ጉዞዋቸውም መልካሙን እንደምትመኝ በማኀበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት ገልጸዋል።