አቶ አደም ፋራህ በአቶ ቡልቻ ደመቅሳ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ

You are currently viewing አቶ አደም ፋራህ በአቶ ቡልቻ ደመቅሳ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ

AMN – ታኅሣሥ 28/2017 ዓ.ም

በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ በአቶ ቡልቻ ደመቅሳ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል፡፡

አቶ አደም በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ታሪክ ለዴሞክራሲ ባህል መዳበር ሰላማዊ ትግል በማድረግ በሚታወቁት አንጋፋው ፖለቲከኛ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ሕልፈት የተሰማኝን ሃዘን እገልጻለሁ ብለዋል፡፡

ለቤተሰቦቻቸው እንዲሁም ወዳጅ ዘመዶቻቸውም መጽናናትን እመኛለሁ ሲሉ ገልጸዋል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review