አዲስ ልሳን ጋዜጣ በዛሬ እትሟ!!

You are currently viewing አዲስ ልሳን ጋዜጣ በዛሬ እትሟ!!

የከተማ፣ ሀገር አቀፍ፣ አለም አቀፍ፣ መዝናኛ፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ጉዳዮች ይዛ ወደ እናንተ መጥታለች!

በዜና ገፆቿ

👉ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ኢትዮጵያ ለሱዳን ህዝቦች ያላትን አጋርነት የገለፁበት፤

👉 የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ የሚመክርባቸው ጉዳዮች ተግባራዊ እንዲሆኑ ምን መሰራት አለበት? ስትል ጠይቃለች፤

👉 በመዲናችን እየተሰሩ የሚገኙ የወንዝ ዳርቻ ፕሮጀክቶችን ቃኝታለች፤

👉 እንዲሁም የአፍሪካ ወጣቶችን የፈጠራ አቅም ለማሳደግ እየተሰራ ያለው ስራና እያጋጠመ ያለውን ችግር ዳስሳለች፤

በአንኳር ጉዳይ

👉 በአዲስ አበባ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎች 38ኛ የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በድምቀት እንዲካሄድ ያላቸውን አበርክቶ በአምናው የህብረቱ ጉባኤ የነበረውን ገጽታ በንጽጽር ያሳየችበትን ሰፊ ዘገባ ይዛለች፤

በህይወት መንድ

👉 የአፍሪካ ህብረትን መለያ አርማን የሰራው አርቲስት ያዴሳ ዘውገን ህይወትና ስራዎች የተመለከተ ዘገባን አካታለች

የጠዋት ፀሐይ

👉 ልጆች የአፍሪካ ህብረት ታሪክና አመሰራረትን በቀላሉ እንዲረዱ የሚያስችሉ መረጃዎችን አዘጋጅታለች፡፡

በቅዳሜ ገበያ

👉 የ4 ኪሎ ፕላዛ እና የሚኖረው ዘርፈ ብዙ ፋይዳን የተመለከተ ዘገባን ይዛለች

በመዝናኛ

👉 የካቲት 12 የሰማዕታት ታሪክ በኪነ ጥበብ እንዴት ተገለጸ የሚለውን፡-

እንዲሁም ተዝናኖትን ሊፈጥሩልዎ የሚችሉ በሳምንቱ መጨረሻ በመዲናችን የሚከናወኑ የኪነ ጥበብ ድግሶች ጥቆማን አሰናድታለች፡፡

በስፖርት

👉 ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ስፖርት ያደረገችውን አበርክቶ ቃኝታለች፡፡

በተጨማሪም ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚ፣ ህግ፣ከህዝብ አንደበት እና ሌሎችም ጉዳዮች በጥልቅ ትንታኔ፣ በውብ አቀራረብና በሳቢ ገፅታ ተሰናድተው ወደ እናንተ ደርሰዋል፡፡

አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ አዲስ ልሳን ጋዜጣ፤ የትውልድ ድምፅ

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review