አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ጋር በመተባበር በአዲሱ የAMN PLUS የቴሌቪዥን ቻናሉ የቴሌቪዥን ትምህርት ዝግጅት ይዞ ቀርቧል።

You are currently viewing አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ጋር በመተባበር በአዲሱ የAMN PLUS የቴሌቪዥን ቻናሉ የቴሌቪዥን ትምህርት ዝግጅት ይዞ ቀርቧል።

ከ4ኛ ክፍል እስከ 8ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች

የሂሳብ ትምህርት -በአማርኛ

-በአፋን ኦሮሞ

-በእንግሊዘኛ ቋንቋዎች እና

የእንግሊዘኛ ቋንቋ ትምህርት

ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ከቀኑ 11፡00 እስከ ምሽቱ 2፡00 እና

ዘወትር ቅዳሜ እና እሁድ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ ቀኑ 6፡00 በAMN PLUS ቻናል

AMN PLUS

በAMN plus on ethiosat

Frequency 10985 MHz

Pol horizontal

Symbol rate 45000

FEC 5/6 በያገኙናል

አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ

የትውልድ ድምጽ!!

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review