አዲስ አበባ በመጪዉ ሰኔ ወር የአፍሪካ ኢቫሊዌሽን አሶሴሽን መድረክን ታስተናግዳለች

AMN – ታኅሣሥ 7/2017 ዓ.ም

የፕላን እና ልማት ሚኒስቴር በመድረኩ ቅድመ ዝግጅት ዙሪያ ከሚመለከታቸዉ አካላት ጋር ምክክር አድርጓል፡፡

የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ በረከት ፍስሀፅዮን ከመድረኩ ኢትዮጽያ ዓለም አቀፍ እና አህጉር አቀፍ ኮንፈረንሶችን የማስተናገድ የዳበረ አቅም ያላት መሆኑን የምታሳይበት ነዉ ብለዋል፡፡

ለመድረኩ ስኬታማነት በቂ ቅድመ ዝግጅቶች እየተደረጉ ስለመሆኑም ተብራርቷል፡፡

በተመስገን ይመር

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review