አዲስ አበባ በፈጣን የልማት ግስጋሴ ላይ ናት- ከንቲባ አዳነች አቤቤ

You are currently viewing አዲስ አበባ በፈጣን የልማት ግስጋሴ ላይ ናት- ከንቲባ አዳነች አቤቤ

AMN- ኅዳር 11/2017 ዓ.ም

አዲስ አበባ በፈጣን የልማት ግስጋሴ ላይ ናት ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡

አዲስ አበባ በፈጣን የልማት ግስጋሴ ላይ መሆኗን በ2035 የአፍሪካ ሀገራት ከተሞችን የዕድገት ደረጃ የሚገልጸው ኢኮኖሚስት ኢንተለጀንስ ዩኒት ያወጣው ሪፖርት ያመላክታል፡፡

በዚህም በከተሞች ዕድገት አዲስ አበባ አሁን ካለችበት ከ12ኛ ደረጃ በ2035 6ተኛ ደረጃን እንደምትይዝ ሪፖርቱ አመላክቷል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review