አዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል ለተከታታይ አስር ቀናት ለጉብኝት ክፍት እንደሚሆን ተገለፀ Post published:March 3, 2025 Post category:አዲስ አበባ / ኢትዮጵያ AMN-የካቲት 23/2017 ዓ.ም አዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል ለተከታታይ አስር ቀናት ለጉብኝት ክፍት እንደሚሆን ተገልጿል። በትላንትናው እለት የተመረቀው ማዕከሉ በተለያዩ ህብረተሰብ ክፍሎች እየተጎበኙ እንደሚገኝ ከአዲስ አበባ ከተማ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like 129ኛው የአድዋ ድል በዓል አክባበር የሀገራችንን አንድነትና ህብረት በሚያሳይና ኢትዮጵያን በሚያጎላ መልኩ ይከበራል – ሜጀር ጀኔራል እንዳልካቸው ወልደኪዳን February 24, 2025 “ኢትዮጵያን የምናጸናው በውትድርና ህይወታችንን ከፍለን ብቻ ሳይሆን መልክዓ ምድሯን በመጠበቅ ጭምር ነው” -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) July 12, 2024 ኢትዮጵያ እና ባርባዶስ በትብብር በሚሠሩበት ጉዳይ ላይ ተወያዩ March 21, 2025
129ኛው የአድዋ ድል በዓል አክባበር የሀገራችንን አንድነትና ህብረት በሚያሳይና ኢትዮጵያን በሚያጎላ መልኩ ይከበራል – ሜጀር ጀኔራል እንዳልካቸው ወልደኪዳን February 24, 2025
“ኢትዮጵያን የምናጸናው በውትድርና ህይወታችንን ከፍለን ብቻ ሳይሆን መልክዓ ምድሯን በመጠበቅ ጭምር ነው” -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) July 12, 2024