አፈጉባኤ ታገሰ ጫፎ ለሰንደቅ ዓላማ ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Post published:October 14, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN – ጥቅምት 4/2017 ዓ.ም የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ ታገሰ ጫፎ ለብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን እንኳን አደረሣችሁ ብለዋል፡፡ የዘንድሮው የሰንደቅ ዓላማ ቀን “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ከፍታ!” በሚል መሪ ሃሳብ ለ17ኛ ጊዜ እየተከበረ ይገኛል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የእንስቶቹ ስፖርታዊ አርአያነት March 8, 2025 የአፍሪካ ሀገራት የስርዓተ- ጾታና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትሮችና ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ውይይት ተጠናቀቀ November 8, 2024 በብዙሃን ትራንስፖርት እና ኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ላይ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው- ሚኒስቴሩ April 4, 2025