ኢራን በእስራኤል ከተሞች ላይ የአጸፋ ጥቃት ፈጸመች

You are currently viewing ኢራን በእስራኤል ከተሞች ላይ የአጸፋ ጥቃት ፈጸመች

AMN ሰኔ 6/2017

ኢራን በአጸፋ ምላሽ በእስራኤል ከተሞች ላይ የሚሳይል ጥቃት ፈጽማለች።

ኢራን አድቃቂ የሚል ስያሜ የሰጠችውን የበቀል እርምጃ ማምሻውን በእስራኤል ላይ መፈጸሟን አልጀዚራ ዘግቧል።

ኢራን በፈጸመችዉ የሚሳኤል ጥቃት ቴል አቪቭ አካባቢ የእሳት አደጋ መከሰቱን አልጀዚራን ጨምሮ አለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን እየዘገቡ ነዉ።

አስቀድማ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ያወጀችዉ እስራኤል በበኩሏ የኢራንን ሚሳይሎች ለማክሸፍ እየምከረች መሆኑ ተነግሯል።

በወንድማገኝ አሰፋ

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review