ኢትዮጵያን ማበልፀግ የትውልዶች ሁሉ ህልም ወይም ምኞት ሆኖ የቆየ ነበር- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ Post published:October 11, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN -ጥቅምት 1/2017 ዓ.ም ኢትዮጵያን ማበልፀግ የትውልዶች ሁሉ ህልም ወይም ምኞት ሆኖ የቆየ እንደነበር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው፣ ብልፅግና ህብረ ብሔራዊ አንድነትን በማጎልበት እና በማፅናት የኢትዮጵያን ብልፅግና ማረጋገጥ እንደሚቻል መንገዱን በተግባር እያሳዬ ያለ ፓርቲ ነው ብለዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የኮሪደር ልማቱ ከተማዋን ከማስዋብ ባለፈ ለአረንጓዴ ልማት ትኩረት የሰጠ፣ የህዝብን ጥያቄ በአፋጣኝ የመመለስ ባህልን እያጎለበተ የመጣ ተግባር ነው፦አቶ ሞገስ ባልቻ December 16, 2024 አቶ ኦርዲን በድሪ የኮሪደር ልማት ሥራ ኢኮኖሚን ለማነቃቃት ከፍተኛ ሚና እንዳለው ገለጹ December 2, 2024 የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል ለሀገር ገፅታ ግንባታ የላቀ ሚና አለው- አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር December 2, 2024
የኮሪደር ልማቱ ከተማዋን ከማስዋብ ባለፈ ለአረንጓዴ ልማት ትኩረት የሰጠ፣ የህዝብን ጥያቄ በአፋጣኝ የመመለስ ባህልን እያጎለበተ የመጣ ተግባር ነው፦አቶ ሞገስ ባልቻ December 16, 2024