ኢትዮጵያ እና የዓለም ባንክ የ60 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

You are currently viewing ኢትዮጵያ እና የዓለም ባንክ የ60 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

AMN – የካቲት 20/2017 ዓ.ም

ኢትዮጵያ እና የዓለም ባንክ የሴቶችን የጤና ስርዓት እና የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም የሚውል የ60 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡

ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ እና በዓለም ባንክ የኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ሱዳን እና ደቡብ ሱዳን ዲቪዥን ዳይሬክተር ማርያም ሳሊም መፈራረማቸውን ከገንዘብ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review