ኢትዮጵያ 2ኛውን የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ታስተናግዳለች – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) Post published:June 16, 2025 Post category:ኢትዮጵያ AMN ሰኔ 9/2017 ምድረ ቀደምት የሆነችው ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ህብረት ጋር በመተባበር 2ኛውን የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ እንደምታስተናግድ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጉባኤው እአአ ከመስከረም 8 እስከ 10/2025 በአዲስ አበባ እንደሚካሄድም አስታውቀዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like 38ኛዉ የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በስኬት እንዲጠናቀቅ አስተዋጽኦ ላደረጉ አካላት የእውቅና እና የምስጋና መርሃ-ግብር ተካሄደ March 15, 2025 ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ 44 የጭነት ከባድ ተሸከርካሪዎችን ወደ አገር ውስጥ አስገባ November 3, 2024 በአፍሪካ ለአየር ንብረት ለውጥና ለአካባቢ ጥበቃ ጠቃሚ የሆኑ ውሳኔዎች ተላለፉ September 18, 2024