ኢትዮ ቴሌኮም የ5ጂ ኔትወርክ አገልግሎትን በባሌ ሮቤና አሰላ ከተሞች አስጀመረ Post published:April 11, 2025 Post category:ቴክኖሎጂ / ኢትዮጵያ AMN-ሚያዝያ 2/2017 ዓ.ም በመረሃ ግብሩ ላይ የተገኙት የኢቲዮ-ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬዎት ታምሩ የ5ጂ ኔትዎርክ መስፋፋት የኢትዮጲያን ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ለማፋጠን የሚደርገውን ሀገራዊ ጥረት ከማሳካት ባሻገር የላቀ ፍጥነት ያለው የኢንተርኔት አገልግሎት ለማህብረሰቡ ለማደረስ ያግዛል ብለዋል። ለአዳዲስ ፈጠራዎችና ኢኮኖሚያዊ የዕድገት ዕድሎች በር ለመክፈት የሚስችል ነው በለዋል። በካስዬ ማንጉዳ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ለአፍሪካ አየር ኃይሎች ትብብር መጠናከር የኢትዮጵያ አየር ኃይል የመሪነት ሚናውን ይወጣል – ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ November 27, 2024 ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ጋር በተለያዩ መስኮች በትብብር እየሰራች ነው፡- በለጠ ሞላ (ዶ/ር) September 20, 2024 የዓድዋ ድል የአፍሪካን መጻኢ እድል የቀረጸ፣ የተባበረች እና የበለጸገች አፍሪካን ለመመስረት መሰረት የጣለ ነው-ሙሳ ፋኪ መሀመት March 2, 2025