እስራኤል በኢራን ላይ ጥቃት መፈጸሟ ተነገረ Post published:June 13, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ዓለም አቀፍ AMN ሰኔ 06/2017 እስራኤል በኢራን ላይ የአየር ጠቃት መፈጸሟ ተነግሯል። እስራኤል የኢራንን የተለያዩ የኒውክሌር ጣቢያዎችን መምታት መጀመሯን ቢቢሲና አልጀዚራ ዘግበዋል። ኢራን እስካሁን ይፋዊ መግለጫ አለመስጠቷ ነዉ የተነገረዉ። የእስራኤል ወታደራዊ ባለሥልጣን በበኩላቸዉ በእርምጃዉ የኢራን የኑክሌር መርሃግብር እና ሌሎች አካባቢዎች ኢላማ መደረጋቸዉን ተናግረዋል። በወንድማገኝ አሰፋ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በኢትዮጵያ እና በሩሲያ መካከል ያለው የኢንቨስትመንትና የንግድ ትብብር በአዲስ ምዕራፍ መከፈቱ ተገለጸ November 14, 2024 በአፍሪካ ህብረት ጉባኤ የተሳተፉ መሪዎች ወደ ሀገራቸው መመለስ ጀመሩ February 17, 2025 የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በአዘርባጃኑ አውሮፕላን መከስከስ ይቅርታ ጠየቁ December 30, 2024