“ከረሃብ ነፃ ዓለም” ጉባኤ ላይ ተሳታፊ የነበሩ መሪዎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

You are currently viewing “ከረሃብ ነፃ ዓለም” ጉባኤ ላይ ተሳታፊ የነበሩ መሪዎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

AMN – ጥቅምት 29/2017 ዓ.ም

“ከረሃብ ነፃ ዓለም” በ “World without Hunger” ጉባኤ ላይ ተሳታፊ የነበሩ መሪዎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡

ባለፉት ቀናት በአዲስ አበባ በተካሄደው “ከረሃብ ነፃ ዓለም” ጉባኤ ላይ ተካፍለው የነበሩ የተለያዩ ሀገራት መሪዎች ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

መሪዎች ከቦሌ ዓለም አቀፍ አየር መንገድ ሲነሱም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ አሸኛኘት አደርገውላቸዋል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review