ከንቲባ አዳነች አቤቤ በፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ Post published:September 17, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN- መስከረም 7/2017 ዓ.ም ከንቲባ አዳነች በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት ሃገራቸውን በሞያቸው እና በሚፈለግባቸው መስክ ሁሉ ሲያገለግሉ በኖሩት ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ህልፈተ ህይወት የተሰማኝን ጥልቅ ሃዘን እየገለጽኩ፣ ለቤተሰቦቻቸው፣ ወዳጅ ዘመዶቻቸዉ መጽናናትን እመኛለሁ ብለዋል ። ፈጣሪ ነብሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑር ሲሉም መልእክት አስተላልፈዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የዲጂታል ስርዓቱን ነጻና ሉዓላዊነቱ የተረጋገጠ ለማድረግ ለሳይበር ደህንነት ከፍተኛ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል – አቶ ማሞ ምህረቱ October 11, 2024 ጣሊያን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ሁሉን አቀፍ ትብብር ማስፋት እንደምትፈልግ አስታወቀች November 27, 2024 እየሰራን ያለነው ስራ ገና ከጅምሩ በአለም ተወዳዳሪ እያደረገን ነው-ከንቲባ አዳነች አቤቤ January 28, 2025