ከንቲባ አዳነች አቤቤ የትንሳኤ በአልን በማስመልከት በጾም በጸሎት ያሳለፉ አቅመ ደካሞችን ሌሊቱን በአብርሆት ቤተ መጻህፍት አስፈሰኩ

You are currently viewing ከንቲባ አዳነች አቤቤ የትንሳኤ በአልን በማስመልከት በጾም በጸሎት ያሳለፉ አቅመ ደካሞችን ሌሊቱን በአብርሆት ቤተ መጻህፍት አስፈሰኩ

AMN-ሚያዚያ 12/2017 ዓ.ም

የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የትንሳኤ በአልን በማስመልከት በጾም በጸሎት ያሳለፉ አቅመ ደካሞች እና ለተለያዩ ማህበራዊ ችግሮች የተጋለጡ ወገኖችን ሌሊቱን በአብርሆት ቤተ መጻህፍት አስፈስከዋል።

በዓል በየቤቱ በድምቀት ሲከበር ፣ ጠያቂ የሌላቸው አረጋውያንና ለተለያዩ ማህበራዊ ችግሮች የተጋለጡ ወገኖች የጾሙን ወቅት በጾም እና በጸሎት አሳልፈው በፍቺው ግዜ ባይተዋርነት ሊሰማቸው ስለማይገባ እኛ እርስ በእርሳችን ቤተሰብ ነን እኛ ነን ቤተሰቦቻችሁ እንወዳችኋላን በማለት መርሃ ግብሩ መዘጋጀቱን ከንቲባ አዳነች ተናግረዋል።

በሰብስቤ ባዩ

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review