“ከዚህ ቀደም በሀገር ውስጥ ተተኳሽ ጥይቶችን የማምረት ሙከራዎች ቢኖሩም እስከዛሬ ሶስት አመት በፊት ድረስ ከውጭ በማስገባት ላይ ተመስርታ ቆይታለች። አሁን ኢትዮጵያ በሀገር ውስጥ ተተኳሽ የማምረት አልፎም ወደውጭ የመላክ አቅም አሳድጋለች።” Post published:March 6, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ቴክኖሎጂ / ኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የቬይትናም ጠቅላይ ሚኒስተር ክቡር ፋም ሚን ቺን በይፋዊ ጉብኝታችን ወቅት ላደረጉልን የደመቀ አቀባበል እና የክብር መስተንግዶ አመሰግናለሁ። ኢትዮጵያና ቬይትናም የሚያመሳስሏቸው ብዙ የጋራ ጉዳዮች አሏቸው። ሁለታችንም ትልቅ እና ለሥራ የተነሳሳ ወጣት ሕዝብ ያለን፣ ለልማት እና እድገት የቆረጠን እንዲሁም በታሪካችን ሂደትም በፅናታችን የምንታወቅ ሀገራት ነን። April 15, 2025 የሕገ-መንግስት ትርጉም አቤቱታዎችን በመመርመር ዜጎች ወቅታዊ ምላሽ እንዲያገኙ እየተደረገ ነው – አቶ አገኘሁ ተሻገር April 15, 2025 የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ተጠሪ ተቋማት አመራሮች በመዲናዋ የተለያዩ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው April 23, 2025
የቬይትናም ጠቅላይ ሚኒስተር ክቡር ፋም ሚን ቺን በይፋዊ ጉብኝታችን ወቅት ላደረጉልን የደመቀ አቀባበል እና የክብር መስተንግዶ አመሰግናለሁ። ኢትዮጵያና ቬይትናም የሚያመሳስሏቸው ብዙ የጋራ ጉዳዮች አሏቸው። ሁለታችንም ትልቅ እና ለሥራ የተነሳሳ ወጣት ሕዝብ ያለን፣ ለልማት እና እድገት የቆረጠን እንዲሁም በታሪካችን ሂደትም በፅናታችን የምንታወቅ ሀገራት ነን። April 15, 2025