ዓለም አቀፍ የሃይማኖት ተቋማት ኮንፍረንስን ለመካፈል እንግዶች አዲስ አበባ እየገቡ ነው Post published:November 3, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN- ጥቅምት 24/2017 ዓ.ም ዓለም አቀፍ የሃይማኖት ተቋማት ኮንፍረንስን ለመካፈል የራሺያ እና የደቡብ አፍሪካ የጉባኤ ተሳታፊዎች አዲስ አበባ ገብተዋል። ዓለም አቀፍ የሃይማኖት ተቋማት ኮንፍረንስ ከጥቅምት 25 እስከ 26/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የሰላም ሚኒስቴር መረጃ ያመለክታል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት የአባልነት ሂደትን በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ ቁርጠኛ ናት – ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) April 26, 2025 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በኮሪደር ልማት በሁለት ምእራፍ በ7 የክልል ማዕከል ከተሞች የሚከናወን ነው February 11, 2025 የታላቁ ህዳሴው ግድብ ተርባይን ቁጥር 6 የኤሌክትሪክ ኃይል ማምረት ስራ ጀመረ February 19, 2025