የሌማት ትሩፋት መርሃ ግብር በምግብ እራስን ከመቻል ባለፈ የስራ ዕድል እየፈጠረ ይገኛል -አቶ ተመስገን ጥሩነህ

You are currently viewing የሌማት ትሩፋት መርሃ ግብር በምግብ እራስን ከመቻል ባለፈ የስራ ዕድል እየፈጠረ ይገኛል -አቶ ተመስገን ጥሩነህ

AMN – የካቲት 25/2017 ዓ.ም

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ በማህበራዊ የትስስር ገፃቸው ባስተላፉት መልዕክት፣ የሌማት ትሩፋት መርሃ ግብር በምግብ እራስን ለመቻል ከተጀመረው ትልቅ ተግባር በተጨማሪ ለበርካታ ወጣቶች፣ ሴቶች እና ሌሎች የማህበረስብ ክፍሎች የስራ ዕድል እየፈጠረ ይገኛል ብለዋል።

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ አክለውም፣ በባህር ዳር ከተማም የተመለከትነው ይህንኑ ነው ብለዋል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review