የማህበረሰባችንን ጥያቄ ለመመለስ ይበልጥ የምንተጋ ይሆናል- የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት

You are currently viewing የማህበረሰባችንን ጥያቄ ለመመለስ ይበልጥ የምንተጋ ይሆናል- የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት

AMN – የካቲት 14/2017 ዓ.ም

የማህበረሰቡን ጥያቄ ለመመለስ ይበልጥ እንደሚተጋ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ገለጸ፡፡

ከህዝብ በሚቀርቡ የቅሬታ እና አቤቱታዎች በየደረጃው የተሰጡ ምላሾች በሚመለከት በስድስት ወሩ የተከናወኑ ተግባራት በሱፐርቪን በማረጋገጥ የቀጣይ የትኩረት መስኮች ላይ የማህበረሰቡን ጥያቄ መመለስ በሚያስችሉ አሰራሮች ዙርያ ከክልል እና ፌደራል ተቋማት ጋር በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አዘጋጅነት የግብረ መልስ መስጫ ውይይት ተካሂዷል።

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የማህበረሰባችንን ጥያቄ ለመመለስ ይበልጥ የምንተጋ ይሆናል ሲልም በማህበራዊ ትስስር ገጹ አረጋግጧል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review