የሴራሊዮን ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ጁሊዬስ ማዳ ቢዮ አዲስ አበባ ገቡ

You are currently viewing የሴራሊዮን ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ጁሊዬስ ማዳ ቢዮ አዲስ አበባ ገቡ

AMN- ጥቅምት 27/2016 ዓ.ም

የሴራሊዮን ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ጁሊዬስ ማዳ ቢዮ አዲስ አበባ ገብተዋል።

ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

ፕሬዚዳንቱ በአዲስ አበባ እየተካሄደ በሚገኘው “ከረሃብ ነጻ ዓለም” ጉባኤ ላይ እንደሚካፈሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመለክታል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review