የስሎቬኒያ ፕሬዚዳንት ናታሳ ፒርክ ሙሳር የአድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ Post published:June 5, 2025 Post category:አዲስ አበባ AMN- ግንቦት 28/2017 ዓ. ም ከአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጋር የጎበኙት የመጀመሪያዋ የስሎቬኒያ ፕሬዚዳንት ናታሳ ፒርክ ስለ አድዋ ድል ታሪክ ገለፃ ተደርጎላቸዋል። በመታቢያው የአበባ ጉንጉንም አስቀምጠዋል። በአፈወርቅ አለሙ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የታክስ ኦዲት ባለሙያዋ ሙስና ስትፈፅም እጅ ከፍንጅ ተይዛ በቁጥጥር ስር ዋለች October 17, 2024 በኢትዮጵያ የልብ ሕመም ምርመራ ኤሌክትሮካርዲዮግራም (ኢ.ሲ.ጂ) ውጤት ማንበብ የሚችል ሥርዓት ለማ January 8, 2025 በላይነህ ክንዴ ፋውንዴሽን በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በዝቅተኛ ገቢ ለሚተዳደሩ ነዋሪዎች ያስገነባውን የጋራ መኖሪያ ህንፃ ለነዋሪዎች አስተላለፈ January 7, 2025
በላይነህ ክንዴ ፋውንዴሽን በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በዝቅተኛ ገቢ ለሚተዳደሩ ነዋሪዎች ያስገነባውን የጋራ መኖሪያ ህንፃ ለነዋሪዎች አስተላለፈ January 7, 2025