የስሎቬኒያ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ናታሻ ፒርስ ሙሳር በአደዋ ድል ጀግኖች መታሰቢያ ሀውልት ስር የአበባ ጉንጉን ማስቀመጣቸውን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ

You are currently viewing የስሎቬኒያ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ናታሻ ፒርስ ሙሳር በአደዋ ድል ጀግኖች መታሰቢያ ሀውልት ስር የአበባ ጉንጉን ማስቀመጣቸውን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ

AMN- ግንቦት 28/2017 ዓ. ም

ዛሬ የስሎቬኒያ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ናታሻ ፒርስ ሙሳር በአደዋ ድል ጀግኖች መታሰቢያ ሀውልት ስር የአበባ ጉንጉን ማስቀመጣቸውን የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገልጸዋል።

ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት፣ ፕሬዚዳንቷን “እንኳን ደህና መጡ” ብለው በክብር ተቀብለዉ የአደዋ ድል መታሰቢያን እንዳስጎበኟቸው ገልጸዋል።

በጉብኝታቸው ወቅትም ለኢትዮጵያ ነጻነትና ሉዓላዊነት ውድ ህይወታቸውን በሰዉ አባቶቻችን እና እናቶቻችን ጀግንነትና ታሪክ እጅግ መደነቃቸዉን መግለፃቸውን አንስተዋል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review