የስኬት ባንክ ሰራተኞች ደም ለገሱ

You are currently viewing የስኬት ባንክ ሰራተኞች ደም ለገሱ
  • Post category:ጤና

AMN ሰኔ 05/2017

ስኬት ባንክ ከሚሰጣቸው የባንክ አገልግሎቶች በተጨማሪ የተለያዩ ማህበራዊ ኃላፊነቶች ላይ የድርሻውን በወጣት ላይ ይገኛል፡፡

የባንኩ አመራሮችና ሰራተኞችም በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚከበረውን የዓለም አቀፍ ደም ለጋሾች ቀን ምክንያት በማድረግ ከኢትዮጵያ ደምና ሕብረ ህዋስ ባንክ ጋር በመተባበር “ደም እንለግስ ህይወት እናትርፍ!” በሚል መሪ ሀሳብ ትናንት በዋና መ/ቤት የደም ልገሳ መርሃ ግብር አካሄደዋል፡፡

አመራርና ሰራተኞቹ በሰዉ ሰራሽና የተፈጥሮ አደጋዎች ምክንያት የደም እጥረት ገጥሟቸው ለሚጠባበቁ ህሙማን ለመድረስ እና ህይወታቸውን ለማዳን የሚያደርጉትን ርብርብ አጠናክረዉ የሚቀጥሉ መሆኑን ገልጸዋል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review