የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት አፈጻጸም አሁን ላይ 98 ነጥብ 66 በመቶ ደርሷል፣
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መጋቢት 11 ቀን 2017 ዓ.ም በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት በሰጡት ማብራሪያ ÷ በሚቀጥሉት 6 ወራት የታላቁን የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ሪቫን እንቆርጣለን ማለታቸው ይታወሳል፡፡
የሕዳሴ ግድብ በሁሉም ኢትዮያውያን ትብብር ያለምንም ብድር እየተከናወነ የሚገኝ ፕሮጀክት ነው፣
የ2017 በጀት ዓመት ያለፉት 9 ወራት አፈጻጸም ግምገማ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ተካሂዷል፡፡