የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች እና ሰራተኞች በመዲናዋ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው

You are currently viewing የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች እና ሰራተኞች በመዲናዋ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው

AMN- ሚያዝያ 5/2017 ዓ.ም

የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች እና ሰራተኞች በአዲስ አበባ ከተማ እየተገነቡ ያሉ መሰረተ ልማቶችን እየጎበኙ ነው።

የሚኒስቴሩ ከፍተኛ አመራሮች እና ሰራተኞች በአዲስ አበባ ከተማ የኮሪደር ልማት እየተገነቡ ያሉ መሰረተ ልማቶችን እና ብሄራዊ ቤተመንግሥትን በመጎብኘት ላይ ናቸው።

በዳንኤል መላኩ

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review