የአትሌት ትዕግስት አሰፋ የማራቶን ሰዓት በጊነስ ወርልድ ተመዘገበ Post published:October 3, 2024 Post category:ስፖርት AMN- መስከረም 23/2017 ዓ.ም አትሌት ትዕግስት አሰፋ በበርሊን ማራቶን ያስመዘገበችው ሰዓት በዓለም ዓቀፉ የድንቃድንቅ መዝገብ በጊነስ ወርልድ ላይ ሰፍሯል። አትሌት ትዕግስት አሰፋ በበርሊን የሴቶች ማራቶን 2 ሰዓት ከ11 ደቂቃ 53 ሰከንድ በመግባት አዲስ ክብረ ወሰን ማስመዝገቧን ከአትሌቲክስ ፌደሬሽን የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የጣሊያን ሴሪ አ 28ኛ ሳምንት በተጠባቂ ጨዋታዎች ተገባዷል March 10, 2025 በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ልደታ ክፍለ ከተማ ድሬዳዋ ከተማን አሸነፈ March 11, 2025 የአርሰናል እና ማንቸስተር ዩናይትድ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ። March 10, 2025