የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ከ11 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት አጸደቀ

You are currently viewing የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ከ11 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት አጸደቀ

AMN- ሚያዝያ 22/2017 ዓ.ም

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ለ2017 ዓ.ም የሚውል ከ11 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት በሙሉ ድምፅ አፅድቋል።

ምክር ቤቱ በጀቱን ያጸደቀው ዛሬ ባካሄደው 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ነው፡፡

ተጨማሪ በጀቱ በከተማዋ የተጀመሩ ዘርፈ ብዙ ልማቶችን ለማስቀጠል አስፈላጊ መሆኑ ተገልጿል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review