የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበርነትን አንጎላ ተረከበች

You are currently viewing የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበርነትን አንጎላ ተረከበች

AMN – የካቲት 8/2017 ዓ.ም

የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበር የነበረችው ሞሪታኒያ የሊቀመንበርነት ስልጣኑን ለአንጎላ አስረክባለች።

የሞሪታኒያው ፕሬዝዳንት ሞሃምድ ኡልድ ጋዝዋኒ ለወቅቱ የኅብረቱ ሊቀመንበር የአንጎላ ፕሬዝዳንት ዧ ማኑኤል ጎሳዌስ ሎሬንሶ ሊቀመንበርነቱን አስረክበዋል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review