የአፍሪካ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኮንፈረንስ ዛሬ በአዲስ አበባ ይካሄዳል Post published:October 8, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN-መስከረም 28/2017 ዓ.ም የአፍሪካ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኮንፈረንስ ዛሬ በአዲስ አበባ ዓድዋ ድል መታሰቢያ ይካሄዳል፡፡ በኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት አዘጋጅነት የሚካሄደዉ 3ተኛው ዙር ፓን አፍሪኮን ኤ.አይ 2024 “አፍሪካን በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ማላቅ” በሚል መሪ ቃል ነው የሚካሄደው፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የደጃዝማች ኩምሳ ሞረዳ ቤተ መንግስት የጥገናና የመልሶ ማልማት ስራ የውል ስምምነት ተፈረመ April 28, 2025 ለአሸባሪው የሸኔ ቡድን ሊተላለፍ የነበረ የመገናኛ ራዲዮን በቁጥጥር ስር ዋለ November 7, 2024 60 ሺ ሜትሪክ ቶን ዳፕ የአፈር ማዳበሪያ ጅቡቲ ወደብ ደርሶ እየተራገፈ ነው March 24, 2025