የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን 28ኛው ጠቅላላ ጉባኤ ሁለተኛ ቀን ከደቂቃዎች በፊት ተጀምሯል Post published:December 23, 2024 Post category:ስፖርት AMN-ታህሳስ 13 ቀን 2017 አ.ም ጉባኤው ባለፉት አራት አመታት ፌደሬሽኑን ላገለገሉ የስራ አስፈፃሚ አባላት እውቅና ሰጥቷል። ጉባኤው ለቀጣዩ አራት አመታት ፌዴሽኑን በስራ አስፈጻሚነት ለመምራት የቀረቡ እጩዎች የህይወት ታሪክ ቀርቦ ምርጫ እንደሚካሄድ ይጠበቃል። ለፕሬዚዳንትነት ስድስት እጩዎች መቅረባቸው ይታወቃል። በታምራት አበራ All reactions: 8989 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ዓመቱን ሙሉ በየቀኑ የአንድ ማራቶን ርቀት የሮጠችው ቤልጂየማዊት መነጋገርያ ሆናለች January 1, 2025 239ኛ የማድሪድ ደርቢ በሪያል ማድሪድ አሸናፊነት ተጠናቀቀ March 5, 2025 አትሌት ጉዳፍ ፀጋይና አትሌት ድርቤ ወልተጂ ለፍጻሜ አለፉ:: March 21, 2025