የኢትዮጵያ አየር መንገዱ ወደ አማን ከተማ ተጨማሪ 3 በረራዎችን እንደሚያደርግ አስታወቀ Post published:October 9, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN – መስከረም 29/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አማን ከተማ ተጨማሪ ሶስት በረራዎችን እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡ ከፊታችን ጥቅምት 25 /2017 ዓ.ም ጀምሮ የሚያደርገው በረራ በየሳምንቱ ሰኞ፣ ረቡዕ እና ዓርብ ቀናት የሚከናወኑ መሆኑን አየር መንገዱ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ያወጣው መረጃ ያመላክታል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በመጪው የትንሳዔ በዓል የሚያጋጥምን የኃይል መቆራረጥ ችግር ለመቀነስ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተሰሩ ነው – የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት April 17, 2025 በሟች ወ/ሮ ቀነኒ አዱኛ ዋቆ አሟሟት ዙሪያ ምርመራ እያጣራ መሆኑን ፖሊስ አስታወቀ March 12, 2025 የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ መጀመሩ ኢትዮጵያ ዘመናዊ የሆነ ኢኮኖሚ ውስጥ እየገባች ለመሆኑ ማሳያ ነው – አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ January 16, 2025
በመጪው የትንሳዔ በዓል የሚያጋጥምን የኃይል መቆራረጥ ችግር ለመቀነስ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተሰሩ ነው – የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት April 17, 2025