የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሳምንት 3 ቀናት ወደ ሞንሮቪያ ለመብረር መዘጋጀቱን አስታወቀ Post published:October 23, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN-ጥቅምት 13/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሳምንት 3 ቀናት ወደ ሞንሮቪያ ለመብረር መዘጋጀቱን አስታውቋል። አየር መንገዱ ከሕዳር 21 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በሳምንት ሦስት ቀናት ወደ ላይቤሪያ ሞንሮቪያ የሚያደርገውን የመንገደኞች የበረራ አገልግሎት እንደሚጀምር በማኀበራዊ ትስስር ገፁ አስታውቋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የኢትዮጵያ የስንዴ ልማት ስኬት አፍሪካ በምግብ ራሷን እንደምትችል ማረጋገጫ ነው- ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ February 12, 2025 ጀግኖች አባቶች በመስዋዕትነት ያስረከቡንን አደራ በአድዋ መንፈስ መድገም ይገባል – ኢንጅነር አይሻ መሀመድ March 2, 2025 ፕሬዝዳንት ትራምፕ ይፋ ያደረጉት አዲሱ ታሪፍ የኢኮኖሚ ማዕበል ያስከትላል በሚል ተቃውሞ ገጠመው April 4, 2025