የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቻይና ጓንዡ የሚያደረገውን በረራ ሊያሳድግ መሆኑን አስታወቀ Post published:September 20, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN- መስከረም 10/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመስከረም 17 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ቻይና ጓንዡ ሲያደርግ የነበረውን ሰባት ሳምንታዊ በራራዎች ወደ አስር እንደሚያሳድግ ማመልከቱን ከአየር መንገዱ የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኮምዩኒቲ ትምህርት ቤት ግንባታ ተጀመረ April 6, 2025 ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ለመጎብኘት ኮምቦልቻ ከተማ ገቡ April 29, 2025 2017 ዓ.ም ለኢትዮጵያ የማንሰራራት ዘመን ነው፡-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) October 31, 2024