የኢጋድ ዋና ፀሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Post published:April 19, 2025 Post category:ማኅበራዊ AMN – ሚያዝያ 11/2017 የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ዋና ፀሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ለክርስትና እምነት ተከታዮች ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ዋና ጸሐፊው በኤክስ ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በዓሉ የደስታ እንዲሆን ተመኝተዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በሁሉም መልኩ ተከባብሮ በመኖር አብሮነታችንን ማጠናከር ይገባል-አፈ ጉባኤ ቡዜና አልከድር March 19, 2025 የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ካለን አካፍለን ኢትዮጵያዊ የመደጋገፍ እሴቶችን የምናዳብርበት ነው፡-አቶ ጥራቱ በየነ January 7, 2025 በመዲናዋ በተለያዩ መርሃ-ግብሮች ከ27 ሺ በላይ ቤቶች ተገንብተዋል -ከንቲባ አዳነች አቤቤ February 19, 2025