የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝደንት ሽመልስ አብዲሳ በጂማ ዞን የተለያዩ የልማት እንቅስቃሴዎችን እየጎበኙ ነው Post published:October 25, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN- ጥቅምት 15/2017 ዓ.ም የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝደንት ሽመልስ አብዲሳ በጂማ ዞን ማና ወረዳ የሻይ ቅጠል እና የሮዝመሪ የልማት ስራ እየጎበኙ መሆኑን ከኦሮሚያ ኮሚኒኬሽን ቢሮ የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ወርሃዊ የሃይል ፍጆታ ሂሳብን ለማወቅ የሚጠቀሙበት የአሰራር ቀመር፦ March 7, 2025 በኢትዮጵያ ተግባራዊ የተደረገው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ November 4, 2024 የዘንድሮውን የብሔሮች፣ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ሕብረብሔራዊ አንድነት በሚያጠናክር መልኩ ለማክበር ዝግጅት እየተደረገ ነው November 8, 2024