የኮሙኒኬሽን እና ሚዲያ ባለሙያዎች የመዲናዋን የልማት ስራዎች እየጎበኙ ነው Post published:June 4, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ልማት AMN – ግንቦት 27/2017 ዓ. ም የኮሙኒኬሽን እና ሚዲያ ባለሙያዎች በአዲስ አበባ እየተከናወኑ ያሉ እና የተጠናቀቁ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው። ጉብኝቱ የሚዲያ ባለሙያዎች እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎች ላይ የጠራ ግንዛቤ በመያዝ የሚጠበቅባቸውን ሙያዊ ኃላፊነት እንዲወጡ ያለመ መሆኑ ተገልጿል፡፡ እንዲሁም የተሟላ መረጃን ለህብረተሰቡ ተደራሽ የሚያደርጉበትን መደላድል ለመፍጠር እንደሆነ ተመላክቷል። በሔኖክ ዘነበ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ብሔራዊ ቤተ መንግስት የኢትዮጵያ ታሪክ ከመጻኢ ጊዜዋ ጋር አስተሳስሮ የያዘ አስደናቂ ስራ ነው:-የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች December 31, 2024 በትግራይ ክልል ለሚካሂደው ምክክር የሁሉም ባለድርሻ አካይ ድጋፍ ያስፈልጋል- ኮሚሽኑ April 12, 2025 የቦሌ ክፍለ ከተማ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ በክፍለ ከተማው ለሚኖሩ አቅመ ደካማ ወገኖች ማዕድ አጋራ January 7, 2025