የወቅቱ የአፍሪካ ኀብረት ሊቀመንበር የአንጎላው ፕሬዚዳንት የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየምን ጎበኙ Post published:March 14, 2025 Post category:ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN – መጋቢት 4/2017 ዓ.ም የወቅቱ የአፍሪካ ኀብረት ሊቀመንበር የአንጎላው ፕሬዚዳንት ጆኣኦ ማኑኤል ጎንካልቬስ ሎሬንቾ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየምን ጉብኝተዋል ። በጉብኝታቸው ወቅት ፕሬዚዳንቱ በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሀውልት የአበባ ጉንጉን አስቀምጠዋል። በሥነ ሥርዓቱ ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ መገኘታቸውን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ መዋቅራዊ ሽግግር ለማሳካት የማዕድንና አምራች ኢንዱስትሪው ትስስር ወሳኝ ነው – ሚኒስትሮች December 20, 2024 ነባሩን ለውጥ የተካው አዲስ ለውጥ April 2, 2025 ለመንግሥት በቀጥታ ያበደርኩት ብር የለም- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ April 7, 2025