የውሃ ሃብቶቻችንን ለኢትዮጵያ ልማት ለማዋል የሚደረገው ጥረት ተስፋ ሰጪ ውጤት እያስገኘ ነው-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Post published:January 3, 2025 Post category:ኢትዮጵያ AMN – ታኀሣሥ 25/2017 ዓ.ም የውሃ ሃብቶቻችንን ለኢትዮጵያ ልማት ለማዋል የሚደረገው ጥረት ተስፋ ሰጪ ውጤት እያስገኘ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ በሶማሌ ክልል በግብርና ይለማ የነበረው 350,000 ሄክታር መሬት አሁን ላይ በሦስት እጥፍ ማደጉን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኤክስ ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት አስፍረዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በጌታቸው መለሰ(ዶ/ር) ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ October 16, 2024 የኢትዮጵያ ስታርታፕ ዲጂታል ፕላትፎርም ዘርፉን ለማሳደግ እና ኢኮኖሚውን የመደገፍ ፋይዳ አለው- ባይሳ በዳዳ (ዶ/ር) March 12, 2025 ሀገር አቀፍ የሕዝብ ኮንፍረንስ በአርባምንጭ ከተማ መካሄድ ጀመረ February 22, 2025