የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በዋሽንግተን ዲሲ በደረሰው የአውሮፕላን አደጋ የተሰማውን ሀዘን ገለፀ Post published:January 31, 2025 Post category:ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN- ጥር 22/2017 ዓ.ም የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በዋሽንግተን ዲሲ 64 ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ አውሮፕላን በተከሰተው አደጋ የተሰማውን ሀዘን ገልጿል። ሚኒስቴሩ በማኀበራዊ ትስስር ገፁ ባወጣው መግለጫ ፣ በአደጋው የሚወዷቸውን በሞት ላጡ ቤተሰቦች መጽናናትን ተመኝቷል። ለአሜሪካ መንግሥት እና ሕዝብም ያለውን አጋርነት ገልጿል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ጁድ ቤሊንግሃምን በቀይ ካርድ ያስወጡት ሊዊስ ጆዜ ሙኑዌራ ሞንቴሮ ከዳኝነት ታገዱ፤ February 21, 2025 ጆሀንስበርግ እንደ አዲስ አበባ ልትነቃ ይገባል- ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎዛ March 8, 2025 በርካታ አርሶ አደሮች ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ተሸጋግረዋል – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት April 6, 2025