የዓለም የሰላም ቀን በአዲስ አበባ ተከበረ Post published:September 20, 2024 Post category:ቪዲዮዎች AMN- መስከረም 10/2017 ዓ.ም የ2024 ዓለም አቀፍ የሰላም ቀን “የሰላም ባህልን ማሳደግ” በሚል መሪ ሃሳብ በአዲስ አበባ ተከብሯል። በክብረ በዓሉ ላይ የሰላም ሚኒስቴር፣ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት፣ የሰብዓዊ መብት ተቋማት እንዲሁም የሀገር ውስጥና ዓለም አቀፍ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የስራ ኃላፊዎች መገኘታቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ኢትዮጵያ ከለውጡ በኋላ በዲፕሎማሲው መስክ ብሔራዊ ጥቅሟን ለማስከበር የሚያስችሉ ስኬታማ ተግባራትን አከናውናለች February 10, 2025 የብሪክስ አባል ሀገራት እህት ፓርቲዎች ከብልጽግና ፓርቲ ጋር ያላቸውን ግንኙነት በማጠናከር በትብብር ለመስራት ያላቸውን ፍላጎት ገለጹ February 1, 2025 የሉሲ(ድንቅነሽ) ግኝት የሳይንሱን ማኅበረሰብ ብሎም መላውን አለም ስለምድራችን እና ስላሳለፈችው የሕይወት መልክ ለማወቅ ያስቻለ መሥራች ሁነት ነበር- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) July 29, 2024
የብሪክስ አባል ሀገራት እህት ፓርቲዎች ከብልጽግና ፓርቲ ጋር ያላቸውን ግንኙነት በማጠናከር በትብብር ለመስራት ያላቸውን ፍላጎት ገለጹ February 1, 2025
የሉሲ(ድንቅነሽ) ግኝት የሳይንሱን ማኅበረሰብ ብሎም መላውን አለም ስለምድራችን እና ስላሳለፈችው የሕይወት መልክ ለማወቅ ያስቻለ መሥራች ሁነት ነበር- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) July 29, 2024